EED ጥር 25/ 2017 ዓ.ም

በ2017 ዓ.ም 6 ወራት 7,446 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማጠናከርና 1,527 አዳዲስ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማቋቋም ለ60,320 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል::
በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 2,456 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማቋቋም አቅዶ 1,527 አምራች ኢንተርፕራይዞችን ማቋቋም ተችሏል፡፡
ባለፉት 6 ወራት 5,732 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር ታቅዶ 7,446 ኢንተርፕራይዞችን ማጠናከር ተችሏል፡፡
በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት አዳዲስ ኢንተርፕራይዞችን በማቋቋምና ነባር ኢንተርፕራይዞችን በማጠናከር ለ60,320 ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል፡፡
#ስለኢትዮጵያ_ኢንተርፕራይዝ_ልማት ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡
ፌስቡክ፡ https://web.facebook.com/Ethiopianenterprisedevelopment
ቴሌግራም፡ https://t.me/ethiopianenterprisedevelopment
ዩትዩብ፡ https://youtube.com/@ethiopiaenterprise
ድረ ገጽ: https://www.manuf-sme.gov.et
ኢሜል: ethiopianenterprise@gmail.com እናመሰግናለን::