“ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር እንዲቻል በተሻለ እውቀትና አቅም መደገፍና መፈፀም ይኖርብናል!”

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር “ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር እንዲቻል በተሻለ እውቀትና አቅም መደገፍና መፈፀም ይኖርብናል!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 26/2017ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት “የላቀ አቅም የላቀ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ተነሳሽነት፣ ለኢንተርፕራይዝ ልማት” በሚል መሪ ቃል አምራች ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች […]
‹‹ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም በመጨመር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ወሳኝ ነው!››

‹‹ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም በመጨመር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ወሳኝ ነው!›› አቶ ግርማው ፈረደ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ EED የካቲት 25/ 2017 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ ዝግጅትን በተመለከተ ከፌዴራልና የክልል አስፈጻሚና ባለድርሻ አካላት ጋር በቢሾፍቱ ከተማ አውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን የከፈቱት […]
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለ60,320 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል

EED ጥር 25/ 2017 ዓ.ም በ2017 ዓ.ም 6 ወራት 7,446 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማጠናከርና 1,527 አዳዲስ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማቋቋም ለ60,320 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል:: በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 2,456 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማቋቋም አቅዶ 1,527 አምራች ኢንተርፕራይዞችን ማቋቋም ተችሏል፡፡ ባለፉት 6 ወራት 5,732 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር […]