“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!”

የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!” የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር EED መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በሆሳዕና ከተማ […]
“አምራች ዘርፉ መሰረታዊ ለውጥ እንዲያመጣ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “አምራች ዘርፉ መሰረታዊ ለውጥ እንዲያመጣ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዚያ 1/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንደሻው ጣሰውና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከአምራች ዘርፉ አመራር፣ ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች ጋር በሆሳዕና ከተማ […]
‹‹በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ያደጉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ለዘርፍ እድገት ቀዳሚው ጉዳይ የበላይ አመራሩ ቁርጠኝነት ነው!››

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‹‹በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ያደጉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ለዘርፍ እድገት ቀዳሚው ጉዳይ የበላይ አመራሩ ቁርጠኝነት ነው!›› አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው በተገኙበት ከክልሉ የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም […]
“የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም ተሞክሮ መሆን የሚችል የላቀ አፈፃፀም ያለው ፕሮጀክት ነው!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም ተሞክሮ መሆን የሚችል የላቀ አፈፃፀም ያለው ፕሮጀክት ነው!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 19/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከሚያበረክተው የላቀ አስተዋፅኦ አንፃር፤ ፕሮጀክቱን ለማስቀጠል ከፌዴራል […]
“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው!”

“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው!” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብር አቶ መላኩ አለበል EED መጋቢት 18/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አፈጻጸም ዙሪያ ከፌዴራል ባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብር አቶ መላኩ አለበል የሀገራት መነሻና ሰፊ የኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት አነስተኛና መካከለኛ አምራች […]
‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ጥራት ያላቸው ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል!››

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ጥራት ያላቸው ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል!›› አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር • ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ለሚያዘጋጁ የተቋሙ ባለሙያዎች በኢንሺየቲቩ ዙርያ ገለጻ ተደርጓል:: EED መጋቢት 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ ጥራት ያላቸው […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ወላጆች የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ወላጆች የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል EED መጋቢት 05/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተቀሙ ወርክሾፕና ባሉት ባለሙያዎች ከተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ለመጡና የልጆቻቸውን የህክምና ሂደት በመከታተል ላይ ለሚገኙ ወላጆች ለ20 ቀናት መሰረታዊ የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። የስልጠናው ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የተቋሙ […]
“ዘርፉን ለመደገፍ የተዘጋጁ ሰነዶች ተግባራዊ ሆነው ውጤት እንዲያመጡ ተገቢውን ግንዛቤ በመያዝና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር መፈፀም ይገባል!”

“ዘርፉን ለመደገፍ የተዘጋጁ ሰነዶች ተግባራዊ ሆነው ውጤት እንዲያመጡ ተገቢውን ግንዛቤ በመያዝና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር መፈፀም ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 29/2017ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አምራች ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ለዘርፉ መካከለኛ አመራሮች “የላቀ አቅም የላቀ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ተነሳሽነት ለኢንተርፕራይዝ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ […]
የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ

የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ EED የካቲት 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል!” በሚል መሪ ቃል 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በፓናል ውይይትና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ጀግኖች አያቶቻችን ዘመናዊ ትጥቅ ሳይኖራቸው ባላቸው ሃገራዊ ፍቅርና […]
በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ

በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ EED የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በስርዓተ ፆታ ትንተናና ፆታ ተኮር ጥቃት ዙሪያ ለተቋሙና ለዘርፉ ለክልል የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ ከተማ እየሰጠ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በስልጠና መድረኩ እንደተናገሩት በአምራች ዘርፉ የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞችን […]