“የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር!

“የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር! የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከጆርካ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር ከታህሳስ 18-27/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው ፊንፊኔ ሆቴል አጠገብ የሚካሄድ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር አዘጋጅቷል፡፡ “የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር! በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ #ሀገር_አቀፍ ባዛር በአልባሳትና የቆዳ ውጤቶች፣ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች፣ በአግሮፕሮሰሲንግ፣ በኬሜካልና ኬሜካል ውጤቶች፣ በጌጣጌጥና […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄደ EED (ህዳር 27/2017 ዓ.ም) የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ከመጡ ልዑካን ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ያሉባቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ም/ዋና ዳይሬክተሩ በውይይቱ ላይ […]