ETHIOPIAN ENTERPRISES DEVELOPMENT

Empowering Manufacturing SMEs for National Economic Transformation and Societal Prosperity !

ተቋሙ ዝቅተኛ ደመወዝ ላላቸው በስሩ ለሚሰሩ ሰራተኞች የልጆች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁሶች፣ ልዩ ልዩ አልባሳት፣ የንፅህና መጠበቂያና የዳቦ ዱቄት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አድርጓል፡፡

News