ETHIOPIAN ENTERPRISES DEVELOPMENT

Empowering Manufacturing SMEs for National Economic Transformation and Societal Prosperity !

ቢሮው ለዚህ ስኬት የበቃው በተለይም ለአምራች ኢንዱስትሪ ልማትና ኢንቨስትመንት ባከናወናቸው ስራዎች እንደሆነ በመድረኩ ተገልጿል።

የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የዕውቅና መድረክም ከክልልና ከተማ አስተዳደሮች መካከል አንደኛ በመውጣት ተሸላሚ መሆኑ አይዘነጋም።

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማትም በዚህ አጋጣሚ የቢሮዉን አመራሮችና መላዉ ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይፈልጋል።

News