‹‹አምራች ኢንተርፕራይዞች በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ ራሳቸውን ማብቃት ይገባቸዋል!››

‹‹አምራች ኢንተርፕራይዞች በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችሉ ራሳቸውን ማብቃት ይገባቸዋል!›› ወ/ሮ የመንዝወርቅ ግረፌ፣ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አስተባባሪ EED ግንቦት 20/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በአዳማና ሀዋሳ የስልጠና ማዕከል 150 ለሚሆኑ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች ስልጠና መስጠት ጀመረ። ስልጠናውን ያስጀመሩት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አስተባባሪ ወ/ሮ […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ምክክር አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ምክክር አካሄዱ EED ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በመድረኩ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ መንግሥት ያሉ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት እና ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር በማሰብ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሙንና ወደስራ መግባቱን […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የጋራ ስምምነት አደረጉ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የጋራ ስምምነት አደረጉ EED ግንቦት 12/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት ፊርማ አከናውነዋል፡፡ የፊርማ ስነ ስርዓቱን ያከናወኑት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ […]

ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት  ስትራቴጂ (ረቂቅ)  ላይ ውይይት ተካሄደ

ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት  ስትራቴጂ (ረቂቅ)  ላይ ውይይት ተካሄደ EED ግንቦት 02 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ስትራቴጂ (ረቂቅ) ላይ ውይይት ተካሄደ:: ውይይቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ባስተላለፉት መልዕክት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ስትራቴጂ ሰነድ በሃገር አቀፍ ደረጃ ወደፊት በዘርፉ ለሚከናወኑ ተግባራት ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው መሆኑን ጠቅሰው […]

የኢትዮጵያ ታምርት 2017 ኤክስፖ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚ ከማድረግ ባለፈ ትስስር እንዲፈጥሩ አስችሏል!

የኢትዮጵያ ታምርት 2017 ኤክስፖ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚ ከማድረግ ባለፈ ትስስር እንዲፈጥሩ አስችሏል! አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዚያ 30/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት 2017 ኤክስፖ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የገበያ ተጠቃሚ ከማድረግም ባለፈ ትስስር እንዲፈጥሩ አስችሏል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት ኤክስፖው አነስተኛና መካከለኛ […]

አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት እየዘረጋን ነው!

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣  የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል የአሰራር ስርዓት እየዘረጋን ነው! ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣  የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ሚያዚያ 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ታምርት 2017 ኤክስፖ በተለያዩ ሁነቶች ቀጥሏል። በሦስተኛ ቀን ውሎው አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በማብቃት፣ ወደ ዕድገት፣ ተወዳዳሪነት እና ሽግግር ማፋጠን በሚል ርዕሰ ጉዳይ […]

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ151,726 ዜጎች አዲስ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል!

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ151,726 ዜጎች አዲስ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል! አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2017 በጀት ዓመት 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ […]

“ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሰው ሐይልን ማብቃት ወሳኝ ነው!”

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሰው ሐይልን ማብቃት ወሳኝ ነው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‎EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣  ከዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ከተቋሙ ሰራተኞች […]

“ትልቁ ሀብት ያለው በገጠር በመሆኑ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም መጀመር ሀገርን ሊያሳድግና ዜጎችን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል!”

በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት “ትልቁ ሀብት ያለው በገጠር በመሆኑ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም መጀመር ሀገርን ሊያሳድግና ዜጎችን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል!” በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ‎EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በበጀት ዓመቱ 9 ወራት የተከናወኑ ስራዎችን አስመልክቶ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]

“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!”

የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!” የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር EED መጋቢት 29/2017 ዓ.ም  (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በሆሳዕና ከተማ […]