ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በሚቀርበው የንግድ ስራ ልማት አገልግሎት /BDS/ የትግበራ ሂደትና ውጤታማነት ተገመገመ

ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በሚቀርበው የንግድ ስራ ልማት አገልግሎት /BDS/ የትግበራ ሂደትና ውጤታማነት ተገመገመ EED ጥር 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በኮንሱል /CONSOL/ አማካሪ ድርጅት አማካኝነት ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች እየተሰጠ ያለው የንግድ ስራ ልማት አገልግሎት /BDS/ የትግበራ ሂደትና ውጤታማነት ተገመገመ፡፡ በመድረኩ ከገበያ ልማት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተከታታይ ስልጠናዎች ለአምራች […]
“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!”

“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!” የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ EED ጥር 6/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በምርት ጥራት ሰርተፊኬሽን የሚያበቃ ጥራቱን የጠበቀ የአመራረት ስርዓት ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው […]
የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የአመራሩ ሚና የጎላ ነው!

‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የአመራሩ ሚና የጎላ ነው›› አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር (ታህሳስ 02/2017 ዓ.ም፣ ወራቤ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የአምራች ዘርፍ ንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወራቤ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር […]
“የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር!

“የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር! የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከጆርካ ኤቨንትስ ጋር በመተባበር ከታህሳስ 18-27/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው ፊንፊኔ ሆቴል አጠገብ የሚካሄድ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች የሚሳተፉበት ባዛር አዘጋጅቷል፡፡ “የኛ ምርት፣ ለእኛ” የአምራች ኢንተርፕራይዞች ባዛር! በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ #ሀገር_አቀፍ ባዛር በአልባሳትና የቆዳ ውጤቶች፣ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች፣ በአግሮፕሮሰሲንግ፣ በኬሜካልና ኬሜካል ውጤቶች፣ በጌጣጌጥና […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄደ EED (ህዳር 27/2017 ዓ.ም) የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ከዩኒዶ ግሎባል ማርኬት አክሰስ ፕሮግራም ከመጡ ልዑካን ጋር በማር ማቀነባበር የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ያሉባቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ድጋፍ በሚያገኙበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ም/ዋና ዳይሬክተሩ በውይይቱ ላይ […]