የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ EED የካቲት 21/2018 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ አመራሮች ጋር የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ልማትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመድረኩ እንደተናገሩት የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለስራ እድል ፈጠራና ለሀገር […]

የማብቃት ፕሮግራም የ2018 በጀት ዓመት 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

የማብቃት ፕሮግራም የ2018 በጀት ዓመት 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ EED የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አዳማ) አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ማዕከል በማድረግ ለወጣቶች በተለይም ለሴቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተተገበረ የሚገኘው የማብቃት ፕሮግራም የበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራት  እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት  ተካሄደ:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው […]

የውይይቱ ተሳታፊዎች ኤልና ቴክስ የልብስ ስፌትና የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ጎብኝተዋል

የውይይቱ ተሳታፊዎች ኤልና ቴክስ የልብስ ስፌትና የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ጎብኝተዋል EED ጥር 17/2018 የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀምን አስመልክቶ በአርባ ምንጭ ከተማ ውይይት ማካሄዱ ይታወቃል:: የውይይቱ ተሳታፊዎች በከተማዋ የሚገኘውን በቅርቡ ስራ የጀመረውን ኤልና – ቴክስ የልብስ  ስፌትና  የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ጎብኝተዋል:: ኤልና – ቴክስ ጥራት ያላቸውን የደንብ ልብሶች፣ ቱታዎች፣ ጅንሶች፣ ሸሚዞች፣ ኮፊያዎችና ልዩ […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ EED ጥር 15/2018 ዓ.ም ( አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከክልል የዘርፍ አስፈጻሚዎች ጋር ሲያካሂደው የነበረውን የ2018 በጀት አመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቀቀ:: በመድረኩ ማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት የገበያና የግብአት ትስስር […]

“በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ታቅደው የሚሰሩ ስራዎች እድገት እያሳዩ ነው!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር “በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ታቅደው የሚሰሩ ስራዎች እድገት እያሳዩ ነው!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር EED ጥር 15/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከክልል የዘርፍ አመራሮች ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ የ2018 በጀት አመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና […]

ባለፉት ስድስት ወራት 118 የገጠር ወረዳዎችን ከማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ጋር ማስተዋወቅ ተችሏል

ባለፉት ስድስት ወራት 118 የገጠር ወረዳዎችን ከማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ጋር ማስተዋወቅ ተችሏል EED ጥር 15/2018 ዓ.ም (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት አመቱ 6 ወራት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሽየቲቭ አፈፃፀምን በተመለከተ ከክልል የዘርፍ አስፈጳሚና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አደረገ:: በመድረኩ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢኒሽየቲቭ አስተባባሪ አቶ አበበ በላይ እንደገለፁት ባለፉት ስድስት ወራት ቀደም ሲል ምንም ዓይነት ማኑፋክቸሪንግ […]

በበጀት ዓመቱ 6 ወራት በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለ90,733 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል!

በበጀት ዓመቱ 6 ወራት በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለ90,733 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል! EED ጥር 15/ 2018 ዓ.ም (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት 6 ወራት የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እቅድ አፈፃፀምን ከክልል የዘርፍ ቢሮ ኃላፊዎችና ሌሎች አመራሮች ጋር የግምገማ ውይይት አደረገ:: በመድረኩ የበጀት ዓመቱን ስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት አመቱን 6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከዘርፍ የክልል አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላት ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት አመቱን 6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ከዘርፍ የክልል አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላት ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ አካሄደ EED ጥር 15 ቀን 2018 (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት 6 ወራት የአበይት ተግባራት ስራ አፈፃፀም ግምገማ ከዘርፍ የክልል አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላት ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ አካሄደ በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ […]

ለኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በመንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

ለኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በመንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው EED ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በመንግስት አገልግሎት አስተዳደር ሪፎርም ትግበራ ላይ ስልጠና እየወሰዱ ነው። ስልጠናው ተቋሙ መንግስት ያስቀመጠውን የሪፎርም አቅጣጫ ወደ ተግባር ለመቀየር እያከናወነ ያለውን ጥረት የሚደግፍ ነው። ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ ተቋሙ […]

ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች የሚሰጠውን ልዩ የማበረታቻ ድጋፍ ለማስቀጠል ያለመ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር ተፈረመ

ለአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች የሚሰጠውን ልዩ የማበረታቻ ድጋፍ ለማስቀጠል ያለመ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር ተፈረመ EED ሕዳር 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ በቀላሉ እንዲልኩና ጥሬ ዕቃ፣ ማሽነሪና አክሰሰሪ እንዲያስገቡ የሚያስችል የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በፊርማ ስነ-ሥርአቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ […]