የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በቂሊንጦ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በቂሊንጦ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ EED ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዮ የኢኮኖሚ ዞን በመገኘት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አከናወኑ። በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የልማት መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ችግኞችን በመትከል የአየር ንብረትን መጠበቅና ምቹ […]
“በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የክትትልና ድጋፍ ስርዓቱ ችግርን የሚፈታና ውጤታማ መሆን አለበት!”

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር፣ ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ “በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የክትትልና ድጋፍ ስርዓቱ ችግርን የሚፈታና ውጤታማ መሆን አለበት!” የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር፣ ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ EED ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የሚደረገው የክትትልና ድጋፍ ስራ፣ ችግሮችን በመለየት መፍትሄ የሚያመጣና ዘላቂ ውጤት ማስመዝገብ የሚያስችል ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ አስታወቁ። […]
የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የበጀት ዓመቱ እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት መነሻ ዕቅድ ግምገማ መድረክ ተካሄደ

የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የበጀት ዓመቱ እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት መነሻ ዕቅድ ግምገማ መድረክ ተካሄደEED ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት መነሻ ዕቅድ የውይይት መድረክ ተካሄደ:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ በመድረኩ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፣ የውይይቱ መሠረታዊ ዓላማ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስራዎች አፈጻጸምና የቀጣይ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስራዎች አፈጻጸምና የቀጣይ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል EED ሰኔ 11/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስራዎች አፈጻጸምና የድህረ ምርጫ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የውይይት መድረኩን የከፈቱት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ 7ኛው ጠቅላላዊ ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ ሁኔታ […]
አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በሀገር ዉስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸውን የምርት ጥራት ደረጃዎች ያሟሉ ምርቶች እንዲያመርቱ በትኩረት እየተሰራ ነው!

አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በሀገር ዉስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸውን የምርት ጥራት ደረጃዎች ያሟሉ ምርቶች እንዲያመርቱ በትኩረት እየተሰራ ነው! EED ሰኔ 11/2018 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች የምርት ጥራት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት (Product Certification) እንዲያገኙ ለማድረግ የሚያግዝ የሰነድ አዘገጃጀት እና አያያዝ ላይ ያተኮረ ስልጠና በተለያዩ ንዑስ ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ተሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ […]
በስደት ያጠራቀሙትን እውቀትና ገንዘብ ለሀገር ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፡ አቶ ስምኦን እና የ“ጭቶ ቡና” የስኬት ጉዞ

በስደት ያጠራቀሙትን እውቀትና ገንዘብ ለሀገር ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፡ አቶ ስምኦን እና የ“ጭቶ ቡና” የስኬት ጉዞ EED ግንቦት 25/2018 ዓ.ም ቡና ለኢትዮጵያዊያን መጠጥ ብቻ አይደለም፤ ባህል፣ ታሪክ፣ የማህበራዊ ህይወት መስተጋብርና የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ጭምር ነው። በዚህ ሰፊ የቡና ባህልና ብዝሃ-ህይወት ውስጥ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘመናዊ ማኑፋክቸሪንግና እሴት በመጨመር (Value Addition) ረገድ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበና የኢንዱስትሪው አዲስ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ሊያደርግ ነው EED ሚያዝያ 7/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ለማድረግ ለስራ ለተቋሙ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በስልጠናው መድረክ የተገኙት የልማት መስሪያ ቤቱ ስራ አመራር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ከላሊ ወ/ገብርኤል እንደገለፁት እንደ ሀገር እየተሰራ ከሚገኘው ሪፎርም […]
የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም (Recycling) ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም (Recycling) ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ EED መጋቢት 8/2018 ዓ.ም (አዲስ አበባ) ፔትኮ ኢትዮጵያ ‹‹ዓለም አቀፍ የመልሶ መጠቀም ቀንን›› ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም ዘርፍ እንዲሰማሩ ለማነሳሳት የሚያስችል የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ የመልሶ መጠቀም […]
“የማያመርት ሀገር የህልውናው ጉዳይ አጠራጣሪ ነው!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “የማያመርት ሀገር የህልውናው ጉዳይ አጠራጣሪ ነው!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 5/2018 ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ለአመራሮችና ባለሙያዎች መካከለኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። የተቋሙ ም/ዋና አቶ ጳውሎስ በርጋ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ EED የካቲት 21/2018 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ አመራሮች ጋር የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ልማትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመድረኩ እንደተናገሩት የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለስራ እድል ፈጠራና ለሀገር […]