የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ EED ህዳር 18/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት እና የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ፡፡ የስምምነት ፊርማውን ያካሄዱት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እና የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኮ/ል […]
“ለማብቃት ፕሮግራም ውጤታማነት የአስፈጻሚና ባለድርሻ ተቋማት ሚና የላቀ ነው!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር በድሬዳዋ ሲካሄድ የነበረው የልምድ ልውውጥና የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ EED ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (ድሬዳዋ) አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ማዕከል በማድረግ ለወጣቶች በተለይም ለሴቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተተገበረ የሚገኘው የማብቃት ፕሮግራምን በተመለከተ በድሬዳዋ ሲካሄድ የተበረው የልምድ ልውውጥና የምክክር መድረክ ተጠናቋል:: የማብቃት ፕሮግራም ፔትኮ ኢትዮጵያ ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን፤ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማትና […]
የማብቃት ፕሮግራም ተሳታፊዎች የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ

የማብቃት ፕሮግራም ተሳታፊዎች የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ EED ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (ድሬዳዋ) አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ማዕከል በማድረግ ለወጣቶች በተለይም ለሴቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተተገበረ የሚገኘው የማብቃት ፕሮግራም የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ:: የምክክር መድረኩን የከፈቱት የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ እንደተናገሩት ድሬዳዋን ከሀገራችንም አልፎ የምስራቅ አፍሪካ የኢንዱስትሪ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመርራና ሰራተኞች “ብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጅካዊ ቁመና” በሚል ርዕስ ውይይት አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመርራና ሰራተኞች “ብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጅካዊ ቁመና” በሚል ርዕስ ውይይት አካሄዱ EED ጥቅምት 7/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመርራና ሰራተኞች “ብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጅካዊ ቁመና” በሚል ርዕስ በቀረበ ሰነድ ላይ ወይይት አካሄዱ:: የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በውይይት መድረኩ እንደገለፁት ሀገራችን እምቅ የተፈጥሮ ሃብትና የጠንካራ ህዝብ ባለቤት ብትሆንም በሚገጥሟት የውጭና የውስጥ ፈተናዎች በሚፈለገው […]
“ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ የሚደረግ ርብርብ ለሀገር እንደሚከፈል መስዋዕትነት ይቆጠራል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ የሚደረግ ርብርብ ለሀገር እንደሚከፈል መስዋዕትነት ይቆጠራል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED: መስከረም 29/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀውና የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የዘርፉ ባለሙያዎች የተገኙበት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሺየቲቭ ዕቅድ አፈፃፀምና የቀጣይ እቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ […]
“በክልሎች መካከል ተመጣጣኝ እድገት ማምጣት ከተፈለገ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽንን መተገበር ግድ ነው!”

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “በክልሎች መካከል ተመጣጣኝ እድገት ማምጣት ከተፈለገ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽንን መተገበር ግድ ነው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED መስከረም 28/2018 ዓ.ም በክልሎች መካከል ተመጣጣኝ እድገት ማምጣት ከተፈለገ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽንን መተገበር እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ገለፁ:: ይህን የገለፁት […]
“ከገጠሩ ማህበረሰብ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ለገጠሩ ማህበረሰብ መስጠትንም መልመድ መቻል አለብን!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “ከገጠሩ ማህበረሰብ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ለገጠሩ ማህበረሰብ መስጠትንም መልመድ መቻል አለብን!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED: መስከረም 28/2018 ዓ.ም የክልልና የከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች በተገኙበት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሺየቲቭ ዕቅድ አፈፃፀምና የቀጣይ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ […]
“ከግብርና ስራዎች ባሻገር በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዳዲስ የሥራ እድሎችን ለገጠሩ ማህበረሰብ መፍጠር ችለናል!”

“ከግብርና ስራዎች ባሻገር በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዳዲስ የሥራ እድሎችን ለገጠሩ ማህበረሰብ መፍጠር ችለናል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED መስከረም 27/2018 ዓ.ም የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሺየቲቭ የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀምና፣ የ2018 ዓ.ም ዕቅድ በተመለከተ የክልልና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመክፈቻ […]
አዳዲስ ህጎችና የአሰራር ስርዓቶችን ከተልዕኮ አኳያ ስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዳዲስ ህጎችና የአሰራር ስርዓቶችን ከተልዕኮ አኳያ ስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ EED ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በፕሮግራም በጀት ዝግጅትና በግዥ አፈጻጸም መመሪያ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠ:: በመድረኩ ከገንዘብ ሚኒስቴርና ከመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ ባለሙያዎች በፕሮግራም በጀት ምንነት፣ አዘገጃጀትና አተገባበር እንዲሁም የፌዴራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያን በተመለከተ ግንዛቤ ተፈጥሯል። የመንግስት […]
“በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦች የሚበረታቱና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው!”

“በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦች የሚበረታቱና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው!” ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ልዑካን ቡድን አባላት EED ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም በሀገራችን በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦችን በተመለከተ ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት ለመጡ የልዑካን ቡድን ገለፃ ተደረገ:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በመድረኩ እንደተናገሩት መንግስት […]