“ፕሮጀክቱ ሲጀመር ከተቀመጡ ግቦች የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “ፕሮጀክቱ ሲጀመር ከተቀመጡ ግቦች የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን መጠናቅን አስመልክቶ የፕሮጀክት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ የሚገልፅ ሪፖርት ቀረበ። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር […]
የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ

የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ EED ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ላለፉት 8 ዓመታት ለአነስተኛና መካከለኛ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች የማሽን ሊዝ ፋይናንስ፣ የስራ ማስኬጃ ብድር፣ የንግድ ስራ ልማት አገልግሎትና መሰል አገልግሎቶችን ሲሰጥ የቆየው በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በስኬት ተጠናቀቀ። የፕሮጀክቱን በስኬት መጠናቀቅ ተከትሎ በተዘጋጀው የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ […]
“የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በቀጣይ በሞዴልነት የምናሰፋው ፕሮጀክት ነው!”

ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ። “የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በቀጣይ በሞዴልነት የምናሰፋው ፕሮጀክት ነው!” ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ። EED ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ላለፉት 8 ዓመት የቆየው በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር የችግኝ ተከላ አካሄዱ EED ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል:: ከችግኝ ተከላው ባሻገር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቹ 1 ሺህ ሄክታር የሚሸፍነውን የሶጃት የኢንዱስትሪ መንደር ጎብኝተዋል፡፡ በዝግጅቱ የልማት መ/ቤቱ […]
በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ EED ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጽው የልማት መ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች ባካሄዱት ውይይት ላይ ሲሆን በመድረኩም የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ከዘርፍና ከስራ ሀላፊዎች ጋር በ2018 […]
“በ2017 እንደተቋም የተመዘገቡ ውጤቶችን በተያዘው በጀት ዓመት በተሻለ በመፈፀምና ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “በ2017 እንደተቋም የተመዘገቡ ውጤቶችን በተያዘው በጀት ዓመት በተሻለ በመፈፀምና ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED (ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በዘርፉ ስራዎች፣ በተቋማዊ ብራንዲንግና ተግባቦት እንዲሁም በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ላይ እየተወያዩ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር […]
ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ድጋፍ መስጠት እንዲቻል ለዘርፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ድጋፍ መስጠት እንዲቻል ለዘርፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ EED ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም (አዳማ) በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ኮንሱል ከተባለ አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ለሚደግፉ የፌደራልና የክልል አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላት ባለሙያዎች ላለፉት 11 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። […]
በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ EED ሐምሌ 29/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀውና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግና የባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከር በአሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ። […]
“አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር “አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር EED ሐምሌ 29/ 2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግና በአሰራርና በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሟቸውን […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል EED ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና ከተጠሪ ተቋማት የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባደረገው ምዘና በስራ አፈፃፀም፣ በአሰራር ስርዓት፣ እና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ልማት መ/ቤቱ ባስመዘገበው ጥቅል ውጤት የ1ኛ ደረጃን በማግኘቱ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ፣ […]