በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ EED ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988   ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠር መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡፡ የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንዳሉት የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም አጠቃቀም ለማሳደግና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል […]

በኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለአምራች ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ

በኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለአምራች ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ EED ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች  በአዲስ አበባ ከተማ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር በመተባበር  በሲ ኤስ ኤም አፍሪኮም አማካሪ ድርጅት አማካኝነት የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጅቷል:: […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊዮን ችግኝ ተካላ ኘሮግራም ላይ ተሳተፉ ሆነዋል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊዮን ችግኝ ተካላ ኘሮግራም ላይ ተሳተፉ ሆነዋል EED ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከናወነ ባለው በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር፣  በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመገኘት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የልማት መ/ቤቱ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማው ፈረደ በመላው ሀገሪቱ […]

“አምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ  እንዲሆን ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን መፍጠር ያስፈልጋል!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አምራች ዘርፉን ለሚደግፉ የፌዴራልና የክልል ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው:: “አምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ  እንዲሆን ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን መፍጠር ያስፈልጋል!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አምራች ዘርፉን ለሚደግፉ የፌዴራልና የክልል ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው:: EED ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አዳማ) በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ተወያዩ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ተወያዩ EED ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል:: የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ የውይይት መድረኩን ሲከፍቱ እንደተናገሩት  በሀገራችን የሚከናወኑ የልማት ስራዎች ዓለም አቀፍ ተፅዕኖውን መቋቋም የሚያስችሉ እንዲሆኑ በእቅድ የተያዙ ተግባራትን ሳይንጠባጠቡ መፈፀም ይገባል ብለዋል። እንደተቋም የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ […]

የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጀ

የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጀ EED፡ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠናው ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደተናገሩት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት የገበያ ተጠቃሚነታቸውን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው:: ለዘርፉ ሰፊ […]

አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው EED ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር በመተባበር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው ፕላትፎርም ዙርያ ለተቋማቱ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የአነስተኛና […]

የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የተጠናው ጥናት ተገመገመ

የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የተጠናው ጥናት ተገመገመ EED (ሐምሌ 06/2017 ዓ.ም) ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በአምራች ኢንተርፕይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ ላይ የሚታየውን ተግዳሮት በዘላቂነት ለመፍታት ያስጠናውን ጥናት ከዘርፉ የክልል ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር የገመገመ ሲሆን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀም ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በጥናት መለየቱ አስፈላጊ መሆኑ ተጠቅሷል። መሰረተ […]

“የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን ተግዳሮቶችን በአሰራር  ስርዓት መፍታት ይገባል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ ‎የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን ተግዳሮቶችን በአሰራር  ስርዓት መፍታት ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ ‎የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአምራች ኢንተርፕይዞች የማምረቻና የመሸጫ ቦታ አቅርቦት ዙርያ በተዘጋጀው ጥናት ላይ ከዘርፉ የክልል ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ:: […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱን የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከአመራሩና ሰራተኞች ጋር ገመገመ

ኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱን የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ከአመራሩና ሰራተኞች ጋር ገመገመ EED ሰኔ 28/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ከተቋሙ አመራርና ሰራተኞች ጋር ገምግሟል:: የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ መድረኩን ሲከፍቱ እንደተናገሩት ተቋሙ አምራች አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲቋቋሙና እንዲጠናከሩ በመደገፍ  ቁጥራቸው እንዲጨምር እንዲሁም አቅማቸው እንዲጠናከሩና ተወዳዳሪ ምርት እንዲያመርቱ […]