“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!”

“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራር፣  ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ […]

“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!”

“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። በመድረኩ የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት […]

“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!”

“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!” አቶ ገብረመስቀል ጫላ፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ዋና ተጠሪ EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም  (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት […]

“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!”

“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም በሁሉም የገጠር ወረዳዎች ቢያንስ አንድ አነስተኛ ወይም መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ለማቋቋም ይሰራል! EED ጥር 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራምና አተገባበሩ ላይ ለክልልከተማ አስተዳደር አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተቋማት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን አስተባባሪዎች ስልጠና እየሰጠ […]

The implementation process and effectiveness of the BDS provided to manufacturing SMEs were evaluated

The implementation process and effectiveness of the Business Development Service (BDS) provided to small and medium-sized enterprises were evaluated. EED January 15/2025 The implementation process and effectiveness of the Business Development Service (BDS) provided to small and medium-sized manufacturing enterprises by the Ethiopian Enterprise Development Small and Medium Enterprise Finance Project through CONSOL Consulting Firm […]

“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!”

“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!” የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ EED ጥር 6/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በምርት ጥራት ሰርተፊኬሽን የሚያበቃ ጥራቱን የጠበቀ የአመራረት ስርዓት ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው […]

የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የአመራሩ ሚና የጎላ ነው!

‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ  የአመራሩ ሚና የጎላ ነው›› አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር (ታህሳስ 02/2017 ዓ.ም፣ ወራቤ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የአምራች ዘርፍ ንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወራቤ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር […]