በስደት ያጠራቀሙትን እውቀትና ገንዘብ ለሀገር ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፡ አቶ ስምኦን እና የ“ጭቶ ቡና” የስኬት ጉዞ

በስደት ያጠራቀሙትን እውቀትና ገንዘብ ለሀገር ኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፡ አቶ ስምኦን እና የ“ጭቶ ቡና” የስኬት ጉዞ EED ግንቦት 25/2018 ዓ.ም ቡና ለኢትዮጵያዊያን መጠጥ ብቻ አይደለም፤ ባህል፣ ታሪክ፣ የማህበራዊ ህይወት መስተጋብርና የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ጭምር ነው። በዚህ ሰፊ የቡና ባህልና ብዝሃ-ህይወት ውስጥ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዘመናዊ ማኑፋክቸሪንግና እሴት በመጨመር (Value Addition) ረገድ የብዙዎችን ትኩረት እየሳበና የኢንዱስትሪው አዲስ […]

የፋሲካ ባልትናና ቅመማ ቅመም የጥራትና የስኬት ጉዞ ፦ ከባልትና ምርት ወደ ምርምር ማዕከል የግንባታ ራዕይ ጉዞ

የፋሲካ ባልትናና ቅመማ ቅመም የጥራትና የስኬት ጉዞ ፦ ከባልትና ምርት ወደ ምርምር ማዕከል የግንባታ ራዕይ ጉዞ EED ግንቦት 20/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የምግብ ባህል በደመቁና ልዩ ጣዕም ባላቸው ቅመማ ቅመሞች የታወቀ ነው። ይህንን ባህላዊ ጣዕም ጠብቆ፣ በጥራትና በከፍተኛ ደረጃ አዘጋጅቶ ለገበያ ማቅረብ ደግሞ ከፍተኛ ጥንቃቄና ዘመናዊ አሰራርን ይጠይቃል። በተለይም በሀገራችን የሆቴልና የቱሪዝም ኢንዱስትሪ እያደገ በመጣበት በአሁኑ […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ሊያደርግ ነው EED ሚያዝያ 7/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የወረቀት አልባ አሰራር ስርዓትን (Paperless Office) ተግባራዊ ለማድረግ ለስራ ለተቋሙ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ በስልጠናው መድረክ የተገኙት የልማት መስሪያ ቤቱ ስራ አመራር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ከላሊ ወ/ገብርኤል እንደገለፁት እንደ ሀገር እየተሰራ ከሚገኘው ሪፎርም […]

ልማት መ/ቤቱ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ

ልማት መ/ቤቱ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ እያደረገ ያለው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ EED መጋቢት 28/2018 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት እና የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል እና አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ጎብኝተዋል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው አባላትና የልማት መ/ቤቱ […]

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም (Recycling) ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም (Recycling) ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ EED መጋቢት 8/2018 ዓ.ም (አዲስ አበባ) ፔትኮ ኢትዮጵያ ‹‹ዓለም አቀፍ የመልሶ መጠቀም ቀንን›› ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች በመልሶ መጠቀም ዘርፍ እንዲሰማሩ ለማነሳሳት የሚያስችል የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡  የምክክር መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር  አቶ አብዱልፈታ የሱፍ የመልሶ መጠቀም […]

“የማያመርት ሀገር የህልውናው ጉዳይ አጠራጣሪ ነው!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “የማያመርት ሀገር የህልውናው ጉዳይ አጠራጣሪ ነው!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 5/2018 ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ማኑፋክቸሪንግ  ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ለአመራሮችና ባለሙያዎች  መካከለኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። የተቋሙ ም/ዋና አቶ ጳውሎስ በርጋ […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ አመራሮች ጋር ውይይት አካሄደ EED የካቲት 21/2018 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከአማራ ክልል ስራና ክህሎት ቢሮ አመራሮች ጋር የአነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ልማትን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመድረኩ እንደተናገሩት የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለስራ እድል ፈጠራና ለሀገር […]

የማብቃት ፕሮግራም የ2018 በጀት ዓመት 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

የማብቃት ፕሮግራም የ2018 በጀት ዓመት 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ EED የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አዳማ) አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞችን ማዕከል በማድረግ ለወጣቶች በተለይም ለሴቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተተገበረ የሚገኘው የማብቃት ፕሮግራም የበጀት ዓመቱ ያለፉት ወራት  እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት  ተካሄደ:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው […]

የውይይቱ ተሳታፊዎች ኤልና ቴክስ የልብስ ስፌትና የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ጎብኝተዋል

የውይይቱ ተሳታፊዎች ኤልና ቴክስ የልብስ ስፌትና የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካን ጎብኝተዋል EED ጥር 17/2018 የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀምን አስመልክቶ በአርባ ምንጭ ከተማ ውይይት ማካሄዱ ይታወቃል:: የውይይቱ ተሳታፊዎች በከተማዋ የሚገኘውን በቅርቡ ስራ የጀመረውን ኤልና – ቴክስ የልብስ  ስፌትና  የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ጎብኝተዋል:: ኤልና – ቴክስ ጥራት ያላቸውን የደንብ ልብሶች፣ ቱታዎች፣ ጅንሶች፣ ሸሚዞች፣ ኮፊያዎችና ልዩ […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2018 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተጠናቀቀ EED ጥር 15/2018 ዓ.ም ( አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከክልል የዘርፍ አስፈጻሚዎች ጋር ሲያካሂደው የነበረውን የ2018 በጀት አመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ አጠናቀቀ:: በመድረኩ ማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት የገበያና የግብአት ትስስር […]