“ከገጠሩ ማህበረሰብ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ለገጠሩ ማህበረሰብ መስጠትንም መልመድ መቻል አለብን!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “ከገጠሩ ማህበረሰብ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ለገጠሩ ማህበረሰብ መስጠትንም መልመድ መቻል አለብን!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED: መስከረም 28/2018 ዓ.ም የክልልና የከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች በተገኙበት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሺየቲቭ ዕቅድ አፈፃፀምና የቀጣይ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ […]
“ከግብርና ስራዎች ባሻገር በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዳዲስ የሥራ እድሎችን ለገጠሩ ማህበረሰብ መፍጠር ችለናል!”

“ከግብርና ስራዎች ባሻገር በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አዳዲስ የሥራ እድሎችን ለገጠሩ ማህበረሰብ መፍጠር ችለናል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED መስከረም 27/2018 ዓ.ም የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ኢንሺየቲቭ የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀምና፣ የ2018 ዓ.ም ዕቅድ በተመለከተ የክልልና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለሙያዎች በተገኙበት ውይይት ተካሄደ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመክፈቻ […]
አዳዲስ ህጎችና የአሰራር ስርዓቶችን ከተልዕኮ አኳያ ስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዳዲስ ህጎችና የአሰራር ስርዓቶችን ከተልዕኮ አኳያ ስራ ላይ ለማዋል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ EED ጳጉሜ 04/2017 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በፕሮግራም በጀት ዝግጅትና በግዥ አፈጻጸም መመሪያ በተመለከተ ስልጠና ተሰጠ:: በመድረኩ ከገንዘብ ሚኒስቴርና ከመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በመጡ ባለሙያዎች በፕሮግራም በጀት ምንነት፣ አዘገጃጀትና አተገባበር እንዲሁም የፌዴራል መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያን በተመለከተ ግንዛቤ ተፈጥሯል። የመንግስት […]
“በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦች የሚበረታቱና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው!”

“በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦች የሚበረታቱና ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚሆኑ ናቸው!” ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ልዑካን ቡድን አባላት EED ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም በሀገራችን በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተሰሩና የመጡ ለውጦችን በተመለከተ ከተለያዮ የአፍሪካ ሀገራት ለመጡ የልዑካን ቡድን ገለፃ ተደረገ:: የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በመድረኩ እንደተናገሩት መንግስት […]
“ፕሮጀክቱ ሲጀመር ከተቀመጡ ግቦች የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “ፕሮጀክቱ ሲጀመር ከተቀመጡ ግቦች የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን መጠናቅን አስመልክቶ የፕሮጀክት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ የሚገልፅ ሪፖርት ቀረበ። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር […]
የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ

የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ EED ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ላለፉት 8 ዓመታት ለአነስተኛና መካከለኛ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች የማሽን ሊዝ ፋይናንስ፣ የስራ ማስኬጃ ብድር፣ የንግድ ስራ ልማት አገልግሎትና መሰል አገልግሎቶችን ሲሰጥ የቆየው በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በስኬት ተጠናቀቀ። የፕሮጀክቱን በስኬት መጠናቀቅ ተከትሎ በተዘጋጀው የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ […]
“የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በቀጣይ በሞዴልነት የምናሰፋው ፕሮጀክት ነው!”

ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ። “የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በቀጣይ በሞዴልነት የምናሰፋው ፕሮጀክት ነው!” ክቡር አቶ መላኩ አለበል፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የስራ ዘመን ተጠናቀቀ። EED ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ላለፉት 8 ዓመት የቆየው በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ […]
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር የችግኝ ተከላ አካሄዱ EED ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራሮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ሶጃት ኢንዱስትሪ መንደር “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል:: ከችግኝ ተከላው ባሻገር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮቹ 1 ሺህ ሄክታር የሚሸፍነውን የሶጃት የኢንዱስትሪ መንደር ጎብኝተዋል፡፡ በዝግጅቱ የልማት መ/ቤቱ […]
በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኘውን ውጤት ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ EED ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ገለጸ፡፡ ይህ የተገለጽው የልማት መ/ቤቱ አመራርና ሠራተኞች ባካሄዱት ውይይት ላይ ሲሆን በመድረኩም የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ከዘርፍና ከስራ ሀላፊዎች ጋር በ2018 […]
“በ2017 እንደተቋም የተመዘገቡ ውጤቶችን በተያዘው በጀት ዓመት በተሻለ በመፈፀምና ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “በ2017 እንደተቋም የተመዘገቡ ውጤቶችን በተያዘው በጀት ዓመት በተሻለ በመፈፀምና ኢንተርፕራይዞችን በመደገፍ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED (ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በዘርፉ ስራዎች፣ በተቋማዊ ብራንዲንግና ተግባቦት እንዲሁም በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ላይ እየተወያዩ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር […]