ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ድጋፍ መስጠት እንዲቻል  ለዘርፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ድጋፍ መስጠት እንዲቻል  ለዘርፉ ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ EED ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም (አዳማ) በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ኮንሱል ከተባለ አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር የአነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍን ለሚደግፉ የፌደራልና የክልል አስፈፃሚና ባለድርሻ አካላት ባለሙያዎች ላለፉት 11 ቀናት ሲሰጥ የነበረው  የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተጠናቀቀ። […]

በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) አሰራርና የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ EED ሐምሌ 29/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያዘጋጀውና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ (ኤክስፖርት) ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግና የባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ አሰራር በማጠናከር በአሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ። […]

“አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣  የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር “አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ሚና ከፍተኛ ነው!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣  የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር EED ሐምሌ 29/ 2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች በዓለም አቀፍ ገበያ ያላቸውን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግና በአሰራርና በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚያጋጥሟቸውን […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል EED ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተካሄደው የ2017 ዓ.ም አመታዊ ምዘና ከተጠሪ ተቋማት የ1ኛ ደረጃን አግኝቷል፡፡ የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባደረገው ምዘና በስራ አፈፃፀም፣ በአሰራር ስርዓት፣ እና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ልማት መ/ቤቱ ባስመዘገበው ጥቅል ውጤት የ1ኛ ደረጃን በማግኘቱ የሜዳሊያ፣ የዋንጫ፣ […]

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988 ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ EED ሀምሌ 25/2017 ዓ.ም በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለ201 ሺህ 988   ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠር መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡፡ የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንዳሉት የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም አጠቃቀም ለማሳደግና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማስቻል […]

በኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለአምራች ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ

በኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለአምራች ኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች ስልጠና ተሰጠ EED ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ዙርያ ለኢንተርፕራይዝ ባለቤቶች  በአዲስ አበባ ከተማ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር በመተባበር  በሲ ኤስ ኤም አፍሪኮም አማካሪ ድርጅት አማካኝነት የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጅቷል:: […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊዮን ችግኝ ተካላ ኘሮግራም ላይ ተሳተፉ ሆነዋል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊዮን ችግኝ ተካላ ኘሮግራም ላይ ተሳተፉ ሆነዋል EED ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከናወነ ባለው በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር፣  በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በመገኘት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የልማት መ/ቤቱ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማው ፈረደ በመላው ሀገሪቱ […]

“አምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ  እንዲሆን ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን መፍጠር ያስፈልጋል!”

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አምራች ዘርፉን ለሚደግፉ የፌዴራልና የክልል ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው:: “አምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ  እንዲሆን ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን መፍጠር ያስፈልጋል!” አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አምራች ዘርፉን ለሚደግፉ የፌዴራልና የክልል ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው:: EED ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አዳማ) በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና […]

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ተወያዩ

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ተወያዩ EED ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች በሀገራዊ የ2018 የልማት እቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል:: የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ የውይይት መድረኩን ሲከፍቱ እንደተናገሩት  በሀገራችን የሚከናወኑ የልማት ስራዎች ዓለም አቀፍ ተፅዕኖውን መቋቋም የሚያስችሉ እንዲሆኑ በእቅድ የተያዙ ተግባራትን ሳይንጠባጠቡ መፈፀም ይገባል ብለዋል። እንደተቋም የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ […]

የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጀ

የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የገበያ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተዘጋጀ EED፡ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው። በስልጠናው ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደተናገሩት ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የተዘጋጀው የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት የገበያ ተጠቃሚነታቸውን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው:: ለዘርፉ ሰፊ […]