“ስልጠናው ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል!”

የስልጠናው ተሳታፊ አምራች ኢንተርፕራይዞች “ስልጠናው ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል!” የስልጠናው ተሳታፊ አምራች ኢንተርፕራይዞች EED ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም (አዳማ) በአዲስ ምርት መፈብረክ (New product development) በሚል ርዕስ ከተለያዩ ክልሎች ለተውጣጡ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።     አዲስ ምርት መፈብረክ ላይ የተሰጠው ስልጠና ከነበረን ዕውቀት ላይ ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል ሲሉ የስልጠናው ተሳታፊዎች […]

“መንግስት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለመደገፍ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው”

አቶ ጳውሎስ በርጋ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “መንግስት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለመደገፍ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው” አቶ ጳውሎስ በርጋ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በአዲስ ምርት መፈብረክ (New product development) በሚል ርዕስ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በአዳማ ከተማ ሲሰጥ […]

የወጪ ንግድና የተኪ ምርት የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ

Director

EED ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የውጪ ንግድና የተኪ ምርት የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓት ላይ ከስራ አመራር አባላትና ሌሎች መካከለኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓቱ ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን ዓላማውም በተኪና ወጪ ምርት ማምረት ላይ ለተሰማሩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በመስጠት ምርትና ምርታማነታቸውን ማሳደግና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነታውን […]

‹‹የምንችለውን ብቻ እየሰራን የሀገራችንን እድገት ማምጣት አንችልም!››

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‎EED ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ዘርፉን የ2018 በጀት ዓመት እቅድን በተመለከተ ከስራ አመራር አባላትና ሌሎች መካከለኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ዘርፉ የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሂዷበታል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጳውሎስ በርጋ […]

“የተቋሙን እቅድ በተሟላ ሁኔታ መፈፀም እንዲቻል በየደረጃው ያለውን ሰራተኛ አቅም መገንባት እጅግ ወሳኝ ነው!”

አቶ  አብዱልፈታ የሱፍ፣  ‎የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ( ሰኔ 21/2017 ዓ.ም) አዳማ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ለተቋሙ መካከለኛ አመራሮች፣ ለዴስክ ሃላፊዎች፣ ለቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች አቅምን ማጠናከር በሚያስችሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በአዳማ ከተማ ስልጠና እየሰጠ ነው። የተቋሙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ስልጠናውን ሲከፍቱ እንደተናገሩት የአምራች ኢንተርፕራይዞችን አቅም በማጠናከር  የዘርፉን የወጪ ምርት አፈፃፀም ማሳደግና ተኪ […]

ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ

ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ EED ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት  ስትራቴጂ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደተናገሩት የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሠረት የመጣልና የማስፋት ስራን በአሰራር በማስደገፍ ለመምራት የሚያስችል ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት ስትራቴጂ […]

“የሽግግርና የድጋፍ አፈጻጸም መመሪያው የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሠረት መጣልና የማስፋት ስራችንን ይደግፋል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “የሽግግርና የድጋፍ አፈጻጸም መመሪያው የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሠረት መጣልና የማስፋት ስራችንን ይደግፋል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሰኔ 18 ቀን 2017 ዓ.ም የማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዝ የዕድገት ደረጃ ሽግግርና ድጋፍ አፈጻጸም ረቂቅ መመርያ ላይ ከተለያዩ የፌደራልና የክልል ዘርፍ ማህበራትና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ […]

‹‹ኢንተርፕራይዞች የሚሰጧቸውን ሳይንሳዊ ስልጠናዎች በአግባቡ በመተግበርና የውስጥ አሰራራቸውን በማዘመን የምርቶቻቸውን ጥራት ማሳደግ ይጠበቅባቸዋል!››

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ‹‹ኢንተርፕራይዞች የሚሰጧቸውን ሳይንሳዊ ስልጠናዎች በአግባቡ በመተግበርና የውስጥ አሰራራቸውን በማዘመን የምርቶቻቸውን ጥራት ማሳደግ ይጠበቅባቸዋል!›› ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ኮንሱል ከተባለ አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ለ6 ቀናት ሲሰጥ የቆየውና የምርት ጥራትን […]

አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ውጤታማ እንዲሆን ለዘርፍ ዕድገት የተመቻቹ ድጋፎችን አስተባብሮ  መተግበር እንደሚገባ ተገለፀ

አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ውጤታማ እንዲሆን ለዘርፍ ዕድገት የተመቻቹ ድጋፎችን አስተባብሮ  መተግበር እንደሚገባ ተገለፀ ‎‎EED (ሰኔ 12/2017 ዓ.ም) የፌዴራልና የክልል የዘርፉ አመራርና የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ  አካላት  በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ውጤታማነት ላይ ውይይትና ምክክር አድረገዋል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በመድረኩ እንደገለፁት  አምራች ዘርፉ ሰፊ ድጋፍ የሚፈልግ ከመሆኑ አኳያ ቀጣይነት ያለው ዕድገት እንዲመዘገብ […]

“አመራሩ በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም  ግንዛቤ በመፍጠር ኢንዱስትሪዎች በገጠር እንዲስፋፉ በትኩረት መስራት አለበት!”

አቶ  አብዱልፈታ የሱፍ ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “አመራሩ በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም  ግንዛቤ በመፍጠር ኢንዱስትሪዎች በገጠር እንዲስፋፉ በትኩረት መስራት አለበት!” አቶ  አብዱልፈታ የሱፍ ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‎EED (ሰኔ 11/2017 ዓ.ም) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉን ውጤታማነት ማሳደግ በሚያስችሉ የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ፣ ልዩ ልዩ ስትራቴጂዎችና የልማት ፕሮግራሞች ላይ የፌዴራልና የክልል የዘርፉ አመራርና የስራ ሃላፊዎች […]