“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ ባለፉት 9 ወራት በተደረገው ድጋፍ የተሻለ አፈፃፀምና ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ ባለፉት 9 ወራት በተደረገው ድጋፍ የተሻለ አፈፃፀምና ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ […]