EED Leadership and Staff Hold Discussions on the National 2018 Development Plan

EED Leadership and Staff Hold Discussions on the National 2018 Development Plan EED (July 25, 2025) The leadership and staff of Ethiopian Enterprise Development (EED) held a discussion on the national development plan for the 2018 Ethiopian fiscal year. Opening the session, the Director General, Dr. Alebachew Nigusse, emphasized that the development activities implemented in […]
E-Commerce System Designed to Enhance the Market Competitiveness of Manufacturing Enterprises

E-Commerce System Designed to Enhance the Market Competitiveness of Manufacturing Enterprises EED፡ July 22/2025 A training provided on the newly developed E-commerce system aimed at making small and medium manufacturing enterprises more competitive. Dr. Alebachew Nigussie, Director General of the Ethiopian Enterprise Development (EED), who attended the training, stated that the newly introduced e-commerce system […]
አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ላይ ስልጠና እየተሰጠ ነው EED ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ጋር በመተባበር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስርዓት ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው ፕላትፎርም ዙርያ ለተቋማቱ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው። በመድረኩ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የአነስተኛና […]
የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የተጠናው ጥናት ተገመገመ

የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀምን ለማሻሻል የተጠናው ጥናት ተገመገመ EED (ሐምሌ 06/2017 ዓ.ም) ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በአምራች ኢንተርፕይዞችን የማምረቻና መሸጫ ቦታ ላይ የሚታየውን ተግዳሮት በዘላቂነት ለመፍታት ያስጠናውን ጥናት ከዘርፉ የክልል ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር የገመገመ ሲሆን የማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦትና አጠቃቀም ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በጥናት መለየቱ አስፈላጊ መሆኑ ተጠቅሷል። መሰረተ […]
“የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን ተግዳሮቶችን በአሰራር ስርዓት መፍታት ይገባል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን ተግዳሮቶችን በአሰራር ስርዓት መፍታት ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአምራች ኢንተርፕይዞች የማምረቻና የመሸጫ ቦታ አቅርቦት ዙርያ በተዘጋጀው ጥናት ላይ ከዘርፉ የክልል ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ:: […]
EED Reviews Budget Year Plan Performance Report with Leadership and Staff

EED Reviews Budget Year Plan Performance Report with Leadership and Staff EED (July 5, 2025) Ethiopian Enterprise Development (EED) has reviewed the 2017 Ethiopian fiscal year plan performance report with the organization’s leadership and employees. While opening the meeting, the Director General of EED, Alebachew Nigusse (PHD), stated that the institution has carried out several […]
“ስልጠናው ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል!”

የስልጠናው ተሳታፊ አምራች ኢንተርፕራይዞች “ስልጠናው ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል!” የስልጠናው ተሳታፊ አምራች ኢንተርፕራይዞች EED ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም (አዳማ) በአዲስ ምርት መፈብረክ (New product development) በሚል ርዕስ ከተለያዩ ክልሎች ለተውጣጡ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። አዲስ ምርት መፈብረክ ላይ የተሰጠው ስልጠና ከነበረን ዕውቀት ላይ ተጨማሪ ክህሎት እንድናገኝ አስችሎናል ሲሉ የስልጠናው ተሳታፊዎች […]
“መንግስት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለመደገፍ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው”

አቶ ጳውሎስ በርጋ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “መንግስት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለመደገፍ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው” አቶ ጳውሎስ በርጋ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሰኔ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት በአዲስ ምርት መፈብረክ (New product development) በሚል ርዕስ ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በአዳማ ከተማ ሲሰጥ […]
የወጪ ንግድና የተኪ ምርት የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓት ላይ ውይይት ተካሄደ

EED ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የውጪ ንግድና የተኪ ምርት የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓት ላይ ከስራ አመራር አባላትና ሌሎች መካከለኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የድጋፍና የክትትል የአሠራር ስርዓቱ ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን ዓላማውም በተኪና ወጪ ምርት ማምረት ላይ ለተሰማሩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ በመስጠት ምርትና ምርታማነታቸውን ማሳደግና በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነታውን […]
‹‹የምንችለውን ብቻ እየሰራን የሀገራችንን እድገት ማምጣት አንችልም!››

አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‹‹የምንችለውን ብቻ እየሰራን የሀገራችንን እድገት ማምጣት አንችልም!›› አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሰኔ 23/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ዘርፉን የ2018 በጀት ዓመት እቅድን በተመለከተ ከስራ አመራር አባላትና ሌሎች መካከለኛ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ዘርፉ የ2018 […]