በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ151,726 ዜጎች አዲስ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል!

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ151,726 ዜጎች አዲስ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል! አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2017 በጀት ዓመት 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ለሚዲያዎች መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ […]
“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ ባለፉት 9 ወራት በተደረገው ድጋፍ የተሻለ አፈፃፀምና ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ውጤታማ እንዲሆኑ ባለፉት 9 ወራት በተደረገው ድጋፍ የተሻለ አፈፃፀምና ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ […]
“ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሰው ሐይልን ማብቃት ወሳኝ ነው!”

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር “ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሰው ሐይልን ማብቃት ወሳኝ ነው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የበጀት ዓመቱ 9 ወራት እቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ከተቋሙ ሰራተኞች […]
“ትልቁ ሀብት ያለው በገጠር በመሆኑ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም መጀመር ሀገርን ሊያሳድግና ዜጎችን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል!”

“ትልቁ ሀብት ያለው በገጠር በመሆኑ የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም መጀመር ሀገርን ሊያሳድግና ዜጎችን በስፋት ተጠቃሚ የሚያደርግ በመሆኑ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል!” በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት EED ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በበጀት ዓመቱ 9 ወራት የተከናወኑ ስራዎችን አስመልክቶ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላትና […]
“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!”

የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ለወጣቶችና ሴቶች የስራ እድል ፈጠራና ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እድገት መሰረት ናቸው!” የተከበሩ ዶ/ር እንደሻው ጣሰው፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር EED መጋቢት 29/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በሆሳዕና ከተማ […]
“አምራች ዘርፉ መሰረታዊ ለውጥ እንዲያመጣ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “አምራች ዘርፉ መሰረታዊ ለውጥ እንዲያመጣ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED ሚያዚያ 1/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንደሻው ጣሰውና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ከአምራች ዘርፉ አመራር፣ ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች ጋር በሆሳዕና ከተማ […]
‹‹በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ያደጉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ለዘርፍ እድገት ቀዳሚው ጉዳይ የበላይ አመራሩ ቁርጠኝነት ነው!››

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‹‹በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ያደጉ ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳየው ለዘርፍ እድገት ቀዳሚው ጉዳይ የበላይ አመራሩ ቁርጠኝነት ነው!›› አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (ሆሳዕና) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር እንደሻው ጣሰው በተገኙበት ከክልሉ የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም […]
“የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም ተሞክሮ መሆን የሚችል የላቀ አፈፃፀም ያለው ፕሮጀክት ነው!”

ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር “የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ሀገራትም ተሞክሮ መሆን የሚችል የላቀ አፈፃፀም ያለው ፕሮጀክት ነው!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ ፤ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED መጋቢት 19/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ከሚያበረክተው የላቀ አስተዋፅኦ አንፃር፤ ፕሮጀክቱን ለማስቀጠል ከፌዴራል […]
“አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው!”

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብር አቶ መላኩ አለበል “አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መደገፍ ኢትዮጵያን መደገፍ ነው!” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብር አቶ መላኩ አለበል EED መጋቢት 18/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አፈጻጸም ዙሪያ ከፌዴራል ባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር ክብር አቶ መላኩ አለበል የሀገራት መነሻና […]
‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ጥራት ያላቸው ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል!››

አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር ‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ጥራት ያላቸው ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል!›› አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር • ሞዴል ቢዝነስ ፕላኖችን ለሚያዘጋጁ የተቋሙ ባለሙያዎች በኢንሺየቲቩ ዙርያ ገለጻ ተደርጓል:: EED መጋቢት 8/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽን ኢንሺየቲቭን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችሉ ጥራት ያላቸው […]