የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ወላጆች የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል

የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ወላጆች የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል EED መጋቢት 05/ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በተቀሙ ወርክሾፕና ባሉት ባለሙያዎች ከተስፋ አዲስ ፓረንትስ ቻይልድሁድ ካንሰር ድርጅት ለመጡና የልጆቻቸውን የህክምና ሂደት በመከታተል ላይ ለሚገኙ ወላጆች ለ20 ቀናት  መሰረታዊ የልብስ ስፌት ስልጠና በመስጠት አስመርቋል። የስልጠናው ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የተቋሙ […]

“ዘርፉን ለመደገፍ የተዘጋጁ ሰነዶች ተግባራዊ ሆነው ውጤት እንዲያመጡ ተገቢውን ግንዛቤ በመያዝና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር መፈፀም ይገባል!”

“ዘርፉን ለመደገፍ የተዘጋጁ ሰነዶች ተግባራዊ ሆነው ውጤት እንዲያመጡ ተገቢውን ግንዛቤ በመያዝና ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር መፈፀም ይገባል!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 29/2017ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አምራች ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ለዘርፉ መካከለኛ አመራሮች “የላቀ አቅም የላቀ ፈጠራ፣  ፍጥነትና ተነሳሽነት ለኢንተርፕራይዝ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ በአዳማ […]

“ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር እንዲቻል በተሻለ እውቀትና አቅም መደገፍና መፈፀም ይኖርብናል!”

“ተወዳዳሪ አምራች ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር እንዲቻል በተሻለ እውቀትና አቅም መደገፍና መፈፀም ይኖርብናል!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 26/2017ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት “የላቀ አቅም የላቀ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ተነሳሽነት፣ ለኢንተርፕራይዝ ልማት” በሚል መሪ ቃል አምራች ዘርፉን ለመደገፍ በተዘጋጅ ስትራቴጂዎች፣ መመሪያዎችና የአሰራር ስርዓቶች ላይ ለክልልና ከተማ አስተዳደር መካከለኛ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና […]

‹‹ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም በመጨመር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ወሳኝ ነው!›› 

‹‹ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም በመጨመር ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ወሳኝ ነው!››  አቶ ግርማው ፈረደ በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ኃላፊ EED የካቲት 25/ 2017 ዓ.ም (ቢሾፍቱ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ሀገር-አቀፍ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ስትራቴጂ ዝግጅትን በተመለከተ ከፌዴራልና የክልል አስፈጻሚና ባለድርሻ አካላት ጋር በቢሾፍቱ ከተማ አውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ የውይይት መድረኩን የከፈቱት […]

የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ

የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ EED የካቲት 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል!” በሚል መሪ ቃል 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በፓናል ውይይትና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ጀግኖች አያቶቻችን ዘመናዊ ትጥቅ ሳይኖራቸው ባላቸው ሃገራዊ ፍቅርና […]

በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ

በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ EED የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በስርዓተ ፆታ ትንተናና ፆታ ተኮር ጥቃት ዙሪያ ለተቋሙና ለዘርፉ ለክልል የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ ከተማ እየሰጠ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በስልጠና መድረኩ እንደተናገሩት በአምራች ዘርፉ የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞችን […]

“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!”

“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራር፣  ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ […]

“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!”

“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። በመድረኩ የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት […]

“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!”

“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!” አቶ ገብረመስቀል ጫላ፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ዋና ተጠሪ EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም  (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት […]

“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!”

“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም በሁሉም የገጠር ወረዳዎች ቢያንስ አንድ አነስተኛ ወይም መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ለማቋቋም ይሰራል! EED ጥር 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራምና አተገባበሩ ላይ ለክልልከተማ አስተዳደር አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተቋማት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን አስተባባሪዎች ስልጠና እየሰጠ […]