የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ

የልማት መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን አከበሩ EED የካቲት 24/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አመራርና ሰራተኞች “አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል!” በሚል መሪ ቃል 129ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በፓናል ውይይትና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች አክብረዋል፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት ጀግኖች አያቶቻችን ዘመናዊ ትጥቅ ሳይኖራቸው ባላቸው ሃገራዊ ፍቅርና […]
በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ

በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፉ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ ስራዎችን በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተመላከተ EED የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አዳማ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በስርዓተ ፆታ ትንተናና ፆታ ተኮር ጥቃት ዙሪያ ለተቋሙና ለዘርፉ ለክልል የስራ ሃላፊዎችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዳማ ከተማ እየሰጠ ነው። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ በስልጠና መድረኩ እንደተናገሩት በአምራች ዘርፉ የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞችን […]
“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!”

“ዜጎች በአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ እንዲሰማሩ በማድረግ የገቢ ምንጫቸው እንዲያድግ ማገዝ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው!” አቶ አብዱልፈታ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራር፣ ባለድርሻ አካላትና ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ […]
“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!”

“በግብርና ምርቶች ላይ ዕሴት መጨመር ካልቻልን ለትውልድ ተሻጋሪ ሀብት ማፍራት አንችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ከተማ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። በመድረኩ የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት […]
“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!”

“የአምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ያልተስፋፋበት ሀገር የማደግ ዕድሉ በጣም ጠባብ ነው!” አቶ ገብረመስቀል ጫላ፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ዋና ተጠሪ EED የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አርባ ምንጭ) የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአምራች ዘርፉ አመራርና ባለድርሻ አካላት እንዲሁም ባለሀብቶች ጋር በአርባ ምንጭ ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት […]
“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!”

“አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከተሞች ላይ ብቻ በማቀፍ ሀገራችን ልታድግ አትችልም!” ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራም በሁሉም የገጠር ወረዳዎች ቢያንስ አንድ አነስተኛ ወይም መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ለማቋቋም ይሰራል! EED ጥር 27/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮግራምና አተገባበሩ ላይ ለክልልከተማ አስተዳደር አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተቋማት የገጠር ኢንዱስትሪያላይዜሽን አስተባባሪዎች ስልጠና እየሰጠ […]
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት በአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዝ ዘርፍ ለ60,320 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል

EED ጥር 25/ 2017 ዓ.ም በ2017 ዓ.ም 6 ወራት 7,446 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማጠናከርና 1,527 አዳዲስ አምራች ኢንተርፕራይዞችን በማቋቋም ለ60,320 ዜጎች አዳዲስ የስራ ዕድሎችን መፍጠር ተችሏል:: በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 2,456 አዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማቋቋም አቅዶ 1,527 አምራች ኢንተርፕራይዞችን ማቋቋም ተችሏል፡፡ ባለፉት 6 ወራት 5,732 ነባር አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ለማጠናከር […]
The implementation process and effectiveness of the BDS provided to manufacturing SMEs were evaluated

The implementation process and effectiveness of the Business Development Service (BDS) provided to small and medium-sized enterprises were evaluated. EED January 15/2025 The implementation process and effectiveness of the Business Development Service (BDS) provided to small and medium-sized manufacturing enterprises by the Ethiopian Enterprise Development Small and Medium Enterprise Finance Project through CONSOL Consulting Firm […]
“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!”

“ከዕድል ይልቅ በምርት ጥራት ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪነትን በማፅናት ዘላቂ ገበያ መፍጠር ይገባል!” የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ EED ጥር 6/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ከኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በምርት ጥራት ሰርተፊኬሽን የሚያበቃ ጥራቱን የጠበቀ የአመራረት ስርዓት ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው […]
የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የአመራሩ ሚና የጎላ ነው!

‹‹የገጠር ኢንዱስትራላይዜሽንን ተግባራዊ ለማድረግና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የአመራሩ ሚና የጎላ ነው›› አቶ ጳውሎስ በርጋ፣ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር (ታህሳስ 02/2017 ዓ.ም፣ ወራቤ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ የአምራች ዘርፍ ንቅናቄ ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በወራቤ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዋና/ ዳይሬክተር […]